መዝገበ ቃላት።

Objective
እራስን ማስተዋወቅ። Self -introduction
Introduction

ጥቂት የተዘወተሩ የአያት ስሞች።

 ጥቂት የሴት ስሞች።

 ጥቂት የወንድ ስሞች።

Some common grandfather names.

Some female names

Some male names

ዘገየ

አልማዝ

ሙሉጌታ

 በላይ

በላይነሽ

ደመቀ

 ከበደ

ሙሉ

ሞገስ

መኮነን

 ኢትዮጵያ

ታደሰ

ነጋሽ

ማህደር

ካሳ

Lesson Vocabulary

Lesson Vocabulary

መኖር Live
ማረፍ To rest
ረጅም እረፍት Vacation
ሪፐብሊክ Republic
ስም Name
ስዐሊ/ የኪነት ባለሞያ Artiste
ተመራማሪ Researcher
ተክኒሻን Technician
አስተማሪ Teacher
አጭር እረፍት Break
ኢትዮጵያ Ethiopia
እንጂነር Engineer
ከሆነ ቦታ መምጣት To come from
የህክምና ዶክተር Medical Doctor
የመንግስት ሰራተኛ Public worker
የመጨረሻ ስም/ የቤተሰብ ስም Last name/family name
የጋራ ንግግር Dialogue
የጋራ ንግግር Dialogue
ገበሬ Farmer
ጋዜጠኛ Journalist
ግብጽ Egypt
ጎብኚ/ቱሪስት Tourist
ጣፋጭ Sweet
ጥበበኛ Craftsman

Lesson Conversation:

A ስምሽ ማነው? What is your name?
B ስሜ ሙሉ ነው። My name is Mulu
A የአያትሽ ስም ማነው? What is your grandfather’s
B የአያቴ ስም ከበደ ነው። My grandfather’s name is Kebede.
A ከየት መጣሽ? Where do you come from?
B ከኢትዮጵያ ነኝ። I am from Ethiopia
A ምን ትሠሪያለሽ? What do you do?
B መምህር አስተማሪ ነኝ። I am a teacher
A የት ነው የምታስተምሪው? You are a teacher in where?
B በናዝሬት ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ነኝ። I am a professor at Nazret University.
A ናዝሬት ዩኒቨርሲቲ የት ነው? Where is Nazret University?
B አዲስ አበባ አጠገብ ነው። It is near Addis Ababa
A አዲስ የት ነው። Where is Addis?
B አዲስ አበባ የኢትዮዬጵያ ዋና ከተማ ነው። Addis Ababa is the capital of Ethiopia.
B እንደገናም የአፍሪካ ዋና ከተማ ነው። It is also the capital of Africa
B ኢትዮጵያ ውብ/ ቆንጆ ናት። Ethiopia is beautiful
A የት ትኖሪያለሽ? Where do you live?
B የምኖረው ቦስተን ነው። I live in Boston.
A የምን ዜግነት ነው ያለሽ? Which citizenship do you have?
B የኢትዮጵያ ዜግነት ነው ያለኝ። I have an Ethiopian citizenship
A አንችን በማወቄ ደስ ብሎኛል። I am pleased to know you!
B እኔም አንተን በማወቄ እንደዚሁ ደስ ብሎኛ። I am pleased to know you,
A ሌላ ጊዜ አይሻለሁ። See you another time
B ሌላ ጊዜ አይሀለሁ። See you another time.
A ማን ልበል? Who are you?
B እመቤት ሙሉጌታ እባላለሁ። I am Imebet Mulugeta
A የአያትሽ ስም ማነው? What is your grandfather’s name?
B የአያቴ ስም ሃ/ ማርያም ነው። My grandfather’s name is H.Mariam
A የእጅሽ ስልክ ቁጥር ስንት ነው? What is your cellphone number?
B የእጄ ስልክ ቁጥር:- My cellphone is: 857-922-4565
A የቢሮሽ ስልክ ቁጥር ስንት ነው? What is your office phone number?
B የቢሮየ:- My office is: 781-456-9245
A የኢሜይል አድራሻሽስ? What is your email?
B Imebet@addis.com Imebet@addis.com
A የጎዳና ቁጥርሽ ስንት ነው? What is your street number?
A የጎዳና ቁጥርሽ ስንት ነው? What is your street number?
B የጎዳና ቁጥሬ 200 ነው። My street number is: 200
A የት ጎዳና ነው የምትኖሪው You live in which street?
B የምኖረው በምኒሊክ ጎዳና ነው። I live on Menelik St.
A የት ከተማ? In which city?
B አዲስ አበባ In Addis Ababa
A አዲስ አበባ የት ነው? Where is Addis Ababa?
B ኢትዮጵያ! In Ethiopia
A የዚፕ ቁጥርሽ ስንት ነው? What is your zip code?
B የዚፕ ቁጥሬ 02143 ነው። My zip code is 02143
A የት ሃገር? In which country?
B ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኢትዮጵያ። Democratic republic of Ethiopia

Lesson Monologue

የግል ንግግር……………………………………………………………………………………………..Monologue

ሙሉ በላይ እባላለሁ።

የቤት ስልክ ቁጥሬ:-617-953-4433 ነው

የእጅ ስልኬ:- 857-789-7230

የቢሮ ስልኬ:- 617-445-6056

የኢሜይል አድራሻየ:-

የመኖሪያ አድራሻየ 200      መርካቶ ከተማ  አዲስ አበባ ውስጥ ነው።

I am Mulu Belay.

My telephone number is: 617-953- 4433.

Cellphone:  857-789-7230.

Office: 617-445-6056

My email is: mulu@yahoo.com

My address is: 200 Merkato city in Addis Ababa. 

የግል ንግግር………………………………………………………………………………………….Monologue

ስሜ ሙሉ በላይ ነው፣ የመጣሁት ከኢትዮጵያ ነው።የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ  መምህር ነኝ።

የምኖረው አዲስ ኣበባ ነው።ወደ ስራ ለመሄድ ኣውቶቡስ እና ባቡር እይዛለሁ።

የዕረፍት ቀኔን ጓደኞቼ ጋር ኣሳልፋለሁ።

My name is Mulu Belay.I came from Ethiopia.I am a techer at Addis Ababa University.I live in Addis Ababa. I commute to the university on workdays by bus and train. i spend breaks with my friends

Lesson Note

Grammar Notes

ሰዋሰው።……………………………………………………………………………………………………………Grammar

  አንተ

you

እሱ አንተን ይመታሃል።

He hits you

 እናንተ

You (plural)

እሱ ለአንተ ሰጠህ።

He gave you

  ለእኛ

Us

እሱ እኛን ጠራን።

He called us

  ለእኔ

Me

እሱ እኔን ተከተለኝ።

He followed me

  ለእሱ

Him

እሱ እሱን ገደልኩት።

I killed him

 ለእሷ

Her

እኔ እነሱን አስተምራለሁ።

I teach them

 ለእነሱ

Them

እኔ እሷን ተከተልኳት።

I followed her

Lesson Exercise

    Complete the following sentences with the appropriate word

    የእመቤት ኣያት……………….  ነው።

    እመቤት የምትኖረው…………… ከተማ ነው።

    ሙሉ የ……………………………..  ዩኒቨርሲቲ  ፕሮፌሰር አስተማሪ ናት።

    የእመቤት አባት……………………………….  ነው።

     

    Answer the following questions

    ኣዲስ ኣበባ  የት ነው?

    የኣያትህ ስም ማነው?

    የእጅሽ ስልክ ቁጥር ስንት ነው?

    የጎዳና ቁጥርሽ ቁጥር ስንት ነው?