LESSON FOUR. የእየዕለቱ ተግባሮች። Daily routines
LESSON FOUR. የእየዕለቱ ተግባሮች። Daily routines
መኖር | Live | ||
ሲኒማ | Movie | ||
ቡና | Coffee | ||
ባቡር | Train | ||
ቤተመጻህፍት | Library | ||
ቤት | Home | ||
ተግባር | Activity | ||
ትምህርት/ ገለጻ | Lectures | ||
አውቶቡስ | Bus | ||
ኣጋጣሚ | Chance | ||
እረፍት | Break | ||
ከዛም | Then | ||
ዘወትር | Usually | ||
ዩኒቨርሲቲ | University | ||
ጓደኛ | Friend | ||
ፈጣን | Quick |
Belay | በላይ:- መቸ ነው የምትነቀው? | when are you waking up? | |
Nunu | ኑኑ:- በ 7:00 Am ነው። | I wake up at 7:00 AM | |
Belay | በላይ:- ቡና ትጠጫለሽ? | do you drink coffee? | |
Nnu | ኑኑ:- አዎ። | yes | |
Belay | በላይ:- አርብ ወደ ትምህርት ቤት ትሄጃለሽ? | do you go to school in Friday? | |
Nunu | ኑኑ:- የለም አልሄድም። | No | |
Belay | በላይ:- ሲኒማ ታያለሽ? | do you watch movie? | |
Nunu | ኑኑ:- አንዳንዴ። | sometimes | |
Belay | በላይ:- ላይብረሪ ዉስጥ መጽሃፍት ታነቢያለሽ? | do you read books in the library? | |
Nunu | ኑኑ:- አዎ። | Yes I do | |
Belay | በላይ:- የትኞቹን መጽሃፍት ታነቢያለሽ? | which books do you read? | |
Nunu | ኑኑ:- ስለ እንስሳት የሚተርኩ መጽሃፍት። | the books talking about animals | |
Belay | በላይ:- ቤተመጽሃፍቱ ትልቅ ነው? | is the library big? |
. በየዕለቱ ስለምሰራው ላወራህ እፈልጋለሁ። በማለዳ እነሳለሁ።ከዛም እንዲያነቃኝ ገላየን እታጠባለሁ።
በተጨማሪም ቁርሴን ከቡና ጋር እወስዳለሁ። ቀጥሎ ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመሄድ አውቶቡስ እና ባቡር ለመውሰድ
እዘጋጃለሁ። በየክፍለ ጊዜው መሃል እረፍት አለ። እናም ከጓደኞቸ ጋር እገናኛለሁ። አንዳንዴም በዩኒቨርሲቲው ቤተመጻህፍት ለማንበብ አጋጣሚ ይኖረኛል። ከዩኒቨርሲቲ ወደ ቤቴ እሄዳለሁ። ምሳ ከቤተሰቤ ጋር እበላለሁ።
ከዛም የቤት ስራየን እሰራለሁ። ከዛም ሲኒማ በማየት ወይም በኢንተርኔት ከጓደኞቸ ጋር በማውራት እዝናናለሁ።
በመጨረሻም እራቴን በልቸ እተኛለሁ።
I would like to talk to you about what I am doing on my daily life. Usually, I walk up early. Then I should take a shower to make me looks Active, in addition, I take my breakfast with a cup of coffee. And get ready to catch the bus or train to go to the University There is a break between the lectures, so I meet my friends, and sometimes I may get a chance for reading in the university library. I leave from the University and go back to my home. I get my lunch with my family. Then, I start to do my home works. Then, I will get a fun time by watching movies or sometimes browsing the internet and chat with friends. I take my dinner and go to sleep.
Answer these questions
ኑኑ ማንበብ የምትወደው መጽሃፍ ምን ዓይነት ነው?
ስለ ላይብረሪው ትልቅነት የጠየቀው ማነው?
ኑኑ ስለ ላይብረሪው ምን አለች?
ኑኑ ከእንቅልፍ የምትነቃው በስንት ስዓት ነው?
ቡና ትጠጫለሽ? ብሎ የጠየቀው ማነው?
Type an appropriate word in the blank space
. በእየለቱ ስለ ምሰራው……………. ላወራሽ እፈልጋለሁ።………… እነሳለሁ። ከዛም……………. እታጠባለሁ። በተጨማሪም…………. ከ………. ጋር እወስዳለሁ። ቀጥሎ ወደዩኒቨርሲትይ ለመሄድ………… እና………………. ለመውሰድ እዘጋጃለሁ።