LESSON SIX የክፍል ዉስጥ ቁሳቁሶች/ እቃዎች። Classroom items

Objective
Classroom items
Introduction

LESSON SIX

የክፍል ዉስጥ ቁሳቁሶች/ እቃዎች።

Classroom items

Lesson Vocabulary

Lesson Vocabulary

መቀስ Scissors
ላፒስ Eraser
መምህርት Teacher
ማንጠብጠብያማንጠብጠብያ Dropper
ማጣበቅያ Glue
ቀለም Inkbottle
ተማሪ Student
ተማሪት Student
አስተማሪ Teacher
የቀለም ብልቃጥ Inkbottle
ደስክ Table
ደወል Bell
ዱላ Stick
ዲክሽነሪ Dictionary

Lesson Conversation:

Mulu ሙሉ:- ትምህርቱ ከባድ ነው? is the lesson hard?
Kebede ከበደ:- የትኛው ትምህርት? which lesson?
Mulu ሙሉ:- የዛሬው ትምህርት። today’s lesson
Kebede ከበደ:- የለም፤ ከባድ ኣይደለም። no it is not hard
Mulu ሙሉ:- ለእኔ ግን ከባድ ነው። But it is hard for me
Kebede ከበደ :-የሚከብድሽን ለኣስተማሪው ጠይቂ። ask the teacher what is hard for you
Mulu ሙሉ:-መልካም ነው። እሺ። that’s ok
Kebede ከበደ:- እንደማስበው ያ ትምህርት ቀላል ነው። I think that lesson is easy

Lesson Monologue

የግል ንግግር………………………………………………………………………….Monologue

እኔ ተማሪ ነኝ።

በጥሩ ትምህርት ቤት እማራለሁ።

እኔ ተማሪ ነኝ።

በጥሩ ትምህርት ቤት እማራለሁ።

ትምህርቴን ኣዘውትሬ እጽፋለሁ።

መምህሬን ኣከብራለሁ።

አንዳንዴ ጥቁር ሰሌዳውን ኣጸዳለሁ።

ወደ ትምህርት ቤት በአውቶቡስ እሄዳለሁ።

 አንዳንዴ ከተማሪዎች ጋር እጫወታለሁ።

ቤታችን ከትምህርት ቤቱ ኣጠገብ ኣይደለም።

እስክርቢቶየን አጠፋሁ።

ትምህርቴን ኣዘውትሬ እጽፋለሁ።

መምህሬን ኣከብራለሁ።

አንዳንዴ ጥቁር ሰሌዳውን ኣጸዳለሁ።

ወደ ትምህርት ቤት በአውቶቡስ እሄዳለሁ።

 አንዳንዴ ከተማሪዎች ጋር እጫወታለሁ።

ቤታችን ከትምህርት ቤቱ ኣጠገብ ኣይደለም።

እስክርቢቶየን አጠፋሁ።

I am a student.

I am studying in the best school 

I am writing my lesson everyday 

I respect my teacher 

I wipe the blackboard sometimes 

I go  to school by bus

I play with students somtimes

Our house  is not near the school

I have lost my pen

Lesson Note

Grammar Notes

የጥያቄ (መጠይቃዊ) ተውላጠ ስም

 የት

Where

የት ነው የምትሄደው?

Where are you going? 

  ስንት

How much

ይህ እስክርቢቶ ስንት ነው?

How much is this pen?

መቸ

When

መቸ ትፈልጋለህ?

When do you want?

ማን (ነው)ወንድ

Who  (male)

ይህ ልጅ ማነው?

Who is this boy?

 ማን (ናት)ሴት

Who (female)

ይህች ልጅ ማናት?

Who is this girl?

የቱ (ወንድ)

Which (male)

የቱን ትፈልጋለህ?

Wich do you want?

የቷ (ሴት)

Which (female)

የቱን ትፈልጊያለሽ?

Wich do you want?

ማን

Who

ማን መጣ?

Who came?

ናቸው, ነው, መስራት

Are, is, do, does

ትፈልጋለህ?

Do you need?

እንዴት

How

እንደምነህ( ሽ)?

How are you?

ምን /ለምን

What/ why

ምን ትፈልጋለህ?

What do you want?

Lesson Exercise

    Write names of these pictures 

     

    Complete the following sentences by appropriate word

     

    • አንድ ሰው ወደ……………… መጣ።
    • ሰዎስት………………………….. ኣሉኝ።
    • …………………………..ፎቅ እኖራለሁ።
    • …………………………..የኢትዮጵያ ብር ኣለኝ።

    ጥያቄ……………………………………………………………………………….Question

    እርሳስ አለህ?

    Do you have pencil?

    ማስመርያ ቲፈልጊያለሽ?

    Do you need ruler?

    ይህን ወንበር ትፈልጋለህ?

    Do you want this chair

    ይህ መምህር ማነው?

    Who is this teacher?

    ሂሳብ ከባድ ነው?

    Is math hard?

    ሰዋሰው ቀላል ነው?

    Is grammar easy?

    ታሪክ ትወዳለህ?

    Do you like history?

    መምህሩ መቸ ነው የሚመጣው?

    When is the teacher is coming?

    መልስ………………………………………………Answer

    የለኝም

    No I have not

    አዎ እፈልጋለሁ።

    Yes I need

    አዎ እፈልጋለሁ።

    Yes I want

    መምህሩ ኢትዮጵያዊ ነው።

    The teacher is an Ethiopian

    አዎ ከባድ ነው።

    Yes it’s hard

    የለም፤ ይህ ቀላል አይደለም።

    No it’s not easy

    ኣዎ እወደዋለሁ።

    Yes I like it

    ከሰላሳ ደቂቃ በሗላ።

    After thirty minutes  

    ጥያቄ……………………………………………………………………………….Question

    እርሳስ አለህ?

    Do you have pencil?

    ማስመርያ ቲፈልጊያለሽ?

    Do you need ruler?

    ይህን ወንበር ትፈልጋለህ?

    Do you want this chair

    ይህ መምህር ማነው?

    Who is this teacher?

    ሂሳብ ከባድ ነው?

    Is math hard?

    ሰዋሰው ቀላል ነው?

    Is grammar easy?

    ታሪክ ትወዳለህ?

    Do you like history?

    መምህሩ መቸ ነው የሚመጣው?

    When is the teacher is coming?

    መልስ………………………………………………Answer

    የለኝም

    No I have not

    አዎ እፈልጋለሁ።

    Yes I need

    አዎ እፈልጋለሁ።

    Yes I want

    መምህሩ ኢትዮጵያዊ ነው።

    The teacher is an Ethiopian

    አዎ ከባድ ነው።

    Yes it’s hard

    የለም፤ ይህ ቀላል አይደለም።

    No it’s not easy

    ኣዎ እወደዋለሁ።

    Yes I like it

    ከሰላሳ ደቂቃ በሗላ።

    After thirty minutes