LESSON TWENTY THREE
ተረት እና ሙዚቃ
The storytelling & music
LESSON TWENTY THREE
ተረት እና ሙዚቃ
The storytelling & music
ቫዮሊን | Violin | ||
መሳቅ | Laugh | ||
መስማት | Listening | ||
መሸበር | Panic | ||
መደነቅ | Astonishment | ||
መፍራት | Fear | ||
ሙዚቃ | Music | ||
ማሲንቆ፤ ክራር | Lute | ||
ማስታወስ | Remember | ||
ማውራት | Talking | ||
ተረት | Story | ||
ተረት ነጋሪ | Story teller | ||
ታምቡር | Tambour | ||
ኣሮጌ ዘመን | Old time | ||
ከበሮ | Drum | ||
ዋሽንት | Flute | ||
ዘፈን | Song | ||
የሙዚቃ መሳርያ | Organ | ||
የሙዚቃ ቃና | Melody | ||
ደስታ | Gladness | ||
ድምጽ | Voice |
Mamo | ማሞ:- የከበሮ ድምጽ እሰማለሁ። ምን እየተካሄደ ነው? | I hear the sound of a drum, what’s happening? | |
Nunu | ኑኑ:- በዚህ ክለብ ውስጥ የግብዣ ሙዚቃ ኣለ። | there is a binge music in this club | |
Mamo | ማሞ:- ጊታር መጫወት ትችያለሽ? | can you play a guitar? | |
Nunu | ኑኑ:- ኣልችልም፤ጓደኛየ ግን መጫወት ይችላል። | no, but my friend can play | |
Mamo | ማሞ :- የኣፍርካ ትወጃለሽ ? | Do you like African music? | |
Nunu | ኑኑ:- ኣዎ። | Yes you can | |
Mamo | ማሞ:- የህንድ ሙዚቃስ? | How about Indian music? | |
Nunu | ኑኑ:- ሴቶች አህንድ ሙዚቃ ይወዳሉ። | women love Indian music | |
Mamo | ማሞ:- የኢትዮጵያ ሙዚቃ መጫወት ትችያለሽ? | Can you play Ethiopian music? | |
Nunu | ኑኑ:- የጉራጌ ሙዚቃ እችላለሁ። | I know the Gurage music | |
Mamo | ማሞ:- በጣም ግሩም ነው። | That is wonderful. |
ኣያቴ ሁልጊዜ ማታየምትነግረኝን ተረት እሰማ ነበር። የኣንበሳ፤ ግመልና ጅብ የመሳሰሉ እንስሳት ተረት ትነግረኝ ነበር። ያኔ እፈራ ነበር። ኣሁን ግን ፈጽሞ ኣልፈራም።
I used to listen to the stories my grandmother was telling me every night. She was telling me stories animals such as lions, Camels and hyenas. It was scary by then since I was a child. But now I do not get scared anymore.
ማነው የኣዕምሮ በሽተኛው? ኣበበ በሽተኛ ሚስቱን ይዞ ወደ ሆስፒታል ሄደ። ለዶክተሩ የኣዕምሮ ህመም እንዳለባት ነገረው። ዶክተሩም ሚስትህ የኣዕምሮ ህመም እንዳለባት እንዴት ኣወቅህ? ኣለው። ኣበበ እንዲህ ኣለ “በጣም ዉድ ቤት መግዛት ትፈልጋለች።” ዶክተሩ እንዲህ ኣለ “ትልቅ ቤት መግዛት ብትፈልግ ችግሩ ምንድነው?” ኣበበ ተናደደ። “በመሃል ሌሊት ደግሞ ትዘፍናለች” ኣለ። ዶክተሩም መለሰ “ኣሁንም የቱ ላይ ነው ችግሩ?” ኣበበ ተናደደና ወጣ። |
Who is crazy! Abebe went to the Hospital with his sick wife.He told the doctor that she has a mental problem.The Doctor replied,”how do you know that your wife has a mental problem?” Abebe said “ she wants to buy an expensive house” The Doctor said “ What is the problem if she wants to buy?” Abebe was angry and said ‘ She also sings in the middle of the night”. The Doctor answered, “still where is the problem?” Abebe was upset and walked out. |
የበለጠ |
More |
ህንድ |
India |
ግን |
But |
መጯወት ትችላለህ? |
Can you play? |
መስማት |
Hear |
ምን እየሆነ ነው? |
What’s happening |
ኣይ፤ የለም |
No |
ሴቶች |
Women |
ውጤት |
Effect |
ጓደኛየ |
My friend |
ቻይና |
China |
ትክክል ነህ |
You are right |
የግብዣ ሙዚቃ |
Music binge |
Answer the following questions
ኣበበ ልምን ተናደደ?
ኣበበ ለምን ወደ ሆስፒታል ሄደ?
ዶክተሩና ኣበበ ምን ተባባሉ። ተወያዩ።
የኣበበ ሚስት በሽተኛ ናት ጤነኛ?
Complete the following sentences with the appropriate word
ኣበበ የታመመች ሚስቱን ይዞ ወደ…………………………………….. ሄደ።
ኣበበ ሚስቱ የ……………………………….. ህመም እንዳለባት ለዶክተሩ ነገረው።
ዶክተሩ ለኣበበ…………………… ……………. እንዴት ኣወቅህ? ኣለው።
ኣበበ ለዶክተሩ “ሚስቴ በ…………………… ትዘፍናለች” ኣለ።