LESSON THREE
UNIT 2
ሌሎችን ማስተዋወቅ።
Introducing others
LESSON THREE
UNIT 2
ሌሎችን ማስተዋወቅ።
Introducing others
እነዚህ | These are | ||
እነዚህ | These | ||
ሆስፒታል/ ሃኪም ቤት | Hospital | ||
ልጆች | Children | ||
ማግኘት | To get/ beget | ||
ተመልከት/ ተመልከቺ | Look at | ||
ነርስ | Nurse | ||
እለት/ቀን | Date | ||
እነዚህ ናቸው። | These are | ||
እነዚህ ናቸው። | These are | ||
እዚህ | Here | ||
እዛ | There | ||
የቤት እመቤት | Housewife | ||
የትውልድ ቀን | Birth date | ||
የእሱ ሚስት | His wife | ||
የእኔ ጓደኛ | My friend | ||
የዚህ ሰው ስም | This person's name is | ||
ያ /ያቺ | That | ||
ያ/ ያቺ (ነው/ ናት) | That is | ||
ይህ | This | ||
ይህ ነው። | This is |
A | ይህ ምንህ ነው? | Who is this to you? | |
B | የሱ ስም ወገን ነው። | His name is Wegen | |
A | እሱ ለአንተ ምንህ ነው | What is he to you? | |
B | እሱ ኢትዮጵያዊ ጓደኛየ ነው። | He is my friend from Ethiopia | |
A | ምን ይሰራል? | What does he do? | |
B | እሱ ኣስተማሪ ነው። | He is a teacher | |
A | ሚስት ኣለው? | Has he a wife? | |
B | አዎ እሷ የሆስፒታል ነርስ ናት። | Yes, she is nurse at the Hospital | |
A | የት ነበር የተወለደችው? | Where was she born? | |
B | እሷ የተወለደችውና ያደገችው ኢትዮጵያ ነው። | She was born in Ethioia and grew up there. | |
A | መቸ ነው እዚህ የመጣችው? | When did she come here? | |
B | እሷ እዚህ የመጣችው በ 1996 ነው። | She came here in 1996 | |
A | ባለትዳር ናት? | Is she married? | |
B | ባለትዳርና የልጆች እናት ናት። | She is married and has children | |
A | ይህን ኣላውቅም። | I don t know this one. |
ይህ ማነው?
ይህ አበበ ነው። ኢትዮጵያዊ ጓደኛየ ነው።ሚስቱ የሆስፒታል ነርስ ናት።
የተወለደችውና ያደገችው ኢትዮጵያ ነው። ልጆች አላት።
Who is this?
This is Abebe. He is a friend of mine from the Ethiopia. He is a teacher. His wife is a nurse at the hospital. She was born in Ethiopia and grew up there. She has children
ይህ (ወንድ) |
This (male) |
ይህ ቤት ነው። |
This is a house |
ይህች (ሴት) |
This (female) |
ይህ ባህር ነው። |
This is a sea |
ያ (ወንድ ) |
That (male) |
ያ መኪና ነው። |
That is a car |
ያቺ(ሴት) |
That (female) |
ያቺ ልጃገረድ ናት። |
That I sa girl |
እነዚህ |
These |
እነዚህ ወንድ ልጆች ናቸው። |
These are boys |
እነዚያ |
Those |
እነዚህ ሴት ልጆች ናቸው። |
Those are girls |
እነዚህ…………………………….. ናቸው። ይቺ………………………………. ናት። ያ…………………………………………….. ነው። ይህ…………………………….. ነው።
ያቺ ናት
መኪና ባህር
ነው
ያ
ነው
ልጃገረድ
ይህ