ካርታና ኣቅጣጫ። Maps and directions
ካርታና ኣቅጣጫ። Maps and directions
ሂድ | Go | ||
መቸ? | When? | ||
ቀኝ | Right | ||
በሗላ | After | ||
በቀጥታ | Straight | ||
በየት ኣቅጣጫ? | Which direction | ||
ባንክ | Bank | ||
ታክሲ | Taxi | ||
ንገረኝ | Tell me | ||
ኣዎ | Yes | ||
ኣጠገብ | Near | ||
እሩቅ | Far | ||
ወደፊት | Ahead | ||
የት? | Where | ||
ግራ | Left | ||
ጣብያ | Station |
Kuku | ኩኩ:- ኣውቶቡስ ጣብያው የት ነው? | where is the bus station? | |
Siye | ስየ:- ወደፊት ሂድና ቀኝህን ውሰድ። | go ahead then take right | |
Kuku | ኩኩ :- ለጣብያው ቅርቡ ቦታ የት ነው ? | Where is the nearest place to station? | |
Siye | ስየ:- ለጣብያው ቅርቡ ትምህርት ቤቱ ነው። | The school is the nearest to the station | |
Kuku | ኩኩ:- በየት ኣቅጣጫ? | which direction? | |
Siye | ስየ:- ቀኝሽን ውሰጅ። | Take right | |
Kuku | ኩኩ:- ወደ ኣይሮፕላን ማረፍያው የሚወደውን መንገድ ልትነግረኝ ትችላለህ? | Can you tell me the way to the airport? | |
Siye | ስየ :-ኣዎ። ቀጥታ ሂጂና ግራውን ውሰጂ። | Yes, go straight then take left | |
Kuku | ኩኩ:- ባንክ ኣለ እዚህ? | Is there a bank here? | |
Siye | ስየ:- ባንኩ እሩቅ ነው። ታክሲ መውሰድ ኣለብሽ። | The bank is far , you must take taxi | |
Kuku | ኩኩ:- እሽ፤ ኣመሰግናለሁ። | ok, thank you. | |
Siye | ስየ መልካም። | you are welcome |
በኣዲስ ኣበባ ዩንቨስቲ ኣጠገብ እኖራለሁ። ቤቴ በዩንቨርስቲው እና በመስጊዱ መካከል ነው። ወደፊት ብትራመድ እና ወደ ቀኝ ብትታጠፍ ሆስፒታል ታያለህ። መጽሃፍት ኣዘውትሬ የማነበው እዚህ ዛፍ ስር ነው።
I live near Addis Ababa University. My house is between the school and the mosque.If you walk ahead you will see a hospital on the right turn. I read books every day, here under this tree.
ትምህርት ቤት |
School |
ከላይ |
above |
ትልቅ ገበያ |
Supermarket |
ቀኝ |
Right |
መንገድ |
Road |
ግራ |
Left |
ባንክ |
Bank |
መሃል |
Middle |
ጣብያ |
Station |
እሩቅ |
Far |
ኣየር ማረፍያ |
Airport |
ኣጠገብ |
Near |
ሆስፒታል |
Hospital |
ሰሜን |
North |
ቤተ መዘክር |
Museum |
ደቡብ |
South |
መስጊድ |
Mosque |
ምዕራብ |
West |
ቢሮ |
Office |
ምስራቅ |
East |
ዩንቨርስቲ |
University |
ቀጥ ያለ |
Straight |
ወደፊት |
Ahead |
መዞር |
Turn |
በሗላ |
Behind |
እዚህ |
Here |
ከስር |
Under |
እዛ |
There |
በመካከል |
Between |
በጎን |
Beside |
Answer the following questions
ኣውቶቡስ ጣብያውን የጠየቀው ማነው?
ስየ ለጣብያው የሚቀርበው ቦታ የቱ ነው ኣለ?
ኩኩ የኣይሮፕላን ማረፍያውን ስትጠይቅ ስየ ምን ኣለ ?
ስለ ባንክ የጠየቀው ማነው ?
Complete the following sentences with the appropriate word
ስየ:- ቀኝሽን………………………………።
ኩኩ:- ባንክ………………………..?
ስየ:- ለጣብያው ቅርቡ…………………………………. ነው።
ኩኩ:-………………………………………. ጣብያው የት ነው?